የባለስልጣን መ/ቤቱ አጠቃላይ ሰራተኞች በፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር በተዘጋጁ ሰነዶች ላይ የአቅም ግንባታ ሰልጠና ወሰዱ፡፡

ስልጠናውም በውጤት ተኮር ስርዓት የትግበራ ደረጃዎች አፈጻጸም፣ መልካም አስተዳደር እና አገልግሎት አሰጣጥ፣ የስነ-ምግባር መርሆዎች፣የዜጎች ቻርተር ፅንሰ ሃሳብ እና አተገባበር፣ የለውጥ መሳሪያዎች ምንነትና ትስስር፣ የስብሰበሳ አፈጻጸም መመሪያ፣ የለውጥ ሰራዊት ግንባታ  የአደረጃጀትና የአሰራር ሥርዓት እና የሕዝብ ክንፍ ተሳትፎና አቅም ግንባታ ላይ ሰፋ ያለ ስልጠና ሰልጥነዋል